1221 በመከፈት ሙሉ ቀን ከ8:00 እስከ22:00

እደሚታወቀው ሽማግሌዎችና አካለ ደካማዎች ለሁሉም የኮሮና በሽታ ችግር ፈጥሮባቸዋል። የሚያስፈልጋቸውን መድሃኒትአቸውን ለማምጣት በቤታቸው መብራት ለመቀየረ ሁሉ በየቤቱ ሰለተገለለ የሚያስፈልጋውን ምግብና ቁሳቁስ ለማቅረብ ሰለማይችሉ
እነሱን ለመርዳት የስልክ መስመር ጣብያ 1221 በመከፈት ሙሉ ቀን ከ8:00 እስከ22:00 ስዐት እራዳታ በአስቸኳይ የሰጣል።
አሰራሩን ለመግለፅ በማንኛውም ስልክ ኮከብ ሳይጨምሩ 1221በመደወል በተከፈተው አገር አቀፍ የስልክ መስመር ጣብያ ለ30,000 የነፃ አገልግሎት ከሚሰጥ በአንድ ልብ (לב אחד)አገር አቀፍ የነብስ አድን ከሆነ አስተባባሪ ድርጅይት ጋር በቀጥታ ያገናኛል።
በGps (አቅጣጫ አመላካች) በመረዳት በቅርባቸው በሚገኘው አካባቢ ባስቸኳይ በመሄድ አስፈላጊውን እርዳታ ይሰጣሉ።

0 תגובות לפעילות “1221 በመከፈት ሙሉ ቀን ከ8:00 እስከ22:00Add yours →

כתיבת תגובה

האימייל לא יוצג באתר. שדות החובה מסומנים *